ABOUT US

SATA Technology & Business College is a pioneer private academic institution in Ethiopia and the region. At Sata Technology & Business College, we provide a premier, student-centered educational experience to all students. Our programs prepare students for the right jobs with the right skills, knowledge and attitude required. They also help students develop the critical thinking, teamwork skills, and effective communication abilities that employers increasingly demand from employees. Our College provides opportunities and inspires students to achieve their goals through all its activities.
READ MORE >>NEWS
የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ዓ.ም ጀምረው እ
የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ከ2012 ዓ.ም ጀምረው እየተወዳደረ ያለ ቢሆንም ክለቡ በዘንድሮው ውድድር ዘመን የሁሉም ድጋፍ ይሻል ። ክለቡ የጋሞ ባህል ፣ጥበብ ሥራዎች ፤የቱሪስት...
ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት የወዳጅነት ጨዋታ አደረግ፡፡
የ 2016 ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት በማድረግ የሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ እና አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ መምህራን የወዳጅነት ጨዋታ እየተጫወቱ ሲሆን ለሁለቱም መልካም ውጤት እየተመኘን ኮሌጁም በቅርቡ የራሱን...
በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲያራ ባስኑር ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅን ጎበኙ
አርባምንጭ፡ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም (አርባምንጭ ከተማ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን) በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲያራ ባስኑር አርባምንጭ ላይ ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በመገኘት ዋና ግቢውንና ጋሮ ካምፓስ ያለውን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። ሳታ ቢዝነስ...
ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ ከተለያዩ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ የመንግሥትና የግል እንዱ
ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በአከባቢውና በሀገር ደረጃ ከሚገኙ አምራችና አገልግሎት ሰጪ የመንግሥትና የግል እንዱስትሪዎችና ተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ጥቅም በሚያስገኙ የሥራ ስምምነቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ ገልጿል። አቶ ባዩ ታየ የኮሌጁ እንዱስትሪ ትስስርና...
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በወ/ሮ አለሚቱ አሰፋ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቀ ሐዘን
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በወ/ሮ አለሚቱ አሰፋ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቀ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል።...
ሳታ ተክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ሺህ ብር አክሲዮን ግዢ ፈጸ
ሳታ ተክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ የ100 ሺህ ብር አክሲዮን ግዥ ፈጽሟል። የኮሌጁ ፕረዚዳንት አቶ አለማየሁ ካሳ በጋሞ ዞንና መላ ሃገሪቱ የስራ እድል ፈጠራ እና ለሃገር እድገት ትልቅ...