15 September, 2025
0 Comments
1 category
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ከትምህርት ሚኒስትር በተሰጠን ተልዕኮ አንዱ እንደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጥናትና ምርምር ፤ማህበረሰብ አገልግሎት ፤ቴክኖሎጂ ሽግግር አንዱ መሆኑ ይታወቃል ።
ኮሌጁ በነደፈው ስትራቴጂ መሰረት የትኩረት መስኮች (Thematic Areas) በትምህርት ክፍሎች መሰረት በአካውንቲንግ ፋይናንስ ፤በአመራርና ማኔጅመንት ፤በቴክኖሎጂ ፤በግብርና እና አገር በቀል ዕውቀት ጥናትና ምርምር ስራዎች ከማህበረሰቡ አገልግሎት ጋር ቴክኖሎጂ ሽግግር የሚያስተሳስር ስርዓት ከመዘርጋት ባሻገር ከፍተኛ በጄት መድቧል ።
የኮሌጁ መምህራን ፣ተመራቂ ተማሪዎችን እና አካዳሚክ ሀላፊዎች የሚሳተፉበት ስርዓትና ፓሊስ ማበረታቻ ስርዓት ጭምር ጥናትና ምርምር ስራዎቻቸው ወደ ማህበረሰብ አገልግሎት ማሸጋገር በተጨማሪ ከኢንዱስትሪ ወይም ባለድርሻ አካላት ጋር ጭምር ትስስር ተፈጥሯል ።
ሰሞኑን የኮሌጁ ተመራቂ ተማሪዎች ፤አካዳሚክ መምህራን የተሰሩ ምርምር ስራዎቻቸውን የተጋበዙ እንግዶች ጭምር ባሉበት የተመረጡትን ጥናትና ምርምር ጹሑፎች ላይ ለአንድ ቀን ስልጠና ተሰቷቸዋል ።
Category: Uncategorized