የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ከ2012 ዓ.ም ጀምረው እየተወዳደረ ያለ ቢሆንም ክለቡ በዘንድሮው ውድድር ዘመን የሁሉም ድጋፍ ይሻል ።

0 Comments

የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ከ2012 ዓ.ም ጀምረው እየተወዳደረ ያለ ቢሆንም ክለቡ በዘንድሮው ውድድር ዘመን የሁሉም ድጋፍ ይሻል ። ክለቡ የጋሞ ባህል ፣ጥበብ ሥራዎች ፤የቱሪስት መስቦቿን፤የግጭት አፈታት ለክልል አልፎ በሀገርና አለም አቀፍ ደረጃ እያስተዋወቀ ይገኛል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts