የ2016 ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት የወዳጅነት ጨዋታ አደረግ፡፡

0 Comments

የ 2016 ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት በማድረግ የሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ እና አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ መምህራን የወዳጅነት ጨዋታ እየተጫወቱ ሲሆን ለሁለቱም መልካም ውጤት እየተመኘን ኮሌጁም በቅርቡ የራሱን ክለብ ያቋቁማል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts