የ2017 ዓ.ም.የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ

0 Comments

1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም፣

📌 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።

👉ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ያለፉት 8.4% ነው።

📌 120 ተማሪዎች ለመኮረጅ ሲሞክሩ ተይዘው ውጤታቸው ተሰርዟል፣

📌 በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት፣
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት፣

📌 በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል፣
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት፣

📌 አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች፣
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

በኦንላይን ከተፈተኑት 134 ሺህ 609 ተማሪዎች መካከል 29 ሺህ 239 ተማሪዎች አልፈዋል።

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦

  • አዲስ አበባ፣
  • ሐረሪ
  • አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ ” የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል ” ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

የዘንድሮ የ”ሪሜዲያል” መግቢያ ውጤት ባይወሰንም ከ40 በመቶ በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

የትምህርት ቤቶች አማካይ ውጤት

  • አዳሪ ትምህርት ቤቶች (ቦርዲንግ): 71%
  • የመንግስት ትምህርት ቤቶች: 30.6%
  • የግል ትምህርት ቤቶች: 51%
  • የኮሌጅ መዘጋጃ (Extension): 25.9%

120 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለመኮረጅ ሲሞክሩ ተይዘው ውጤታቸው መሰረዙን።

👉በ 2014 ዓ.ም ያለፉት 3.3% ፤

👉በ2015 ዓ.ም ያለፉት 3.2% ፤

👉በ2016 ዓ.ም ያለፉት 5.4% ፤

👉ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ያለፉት 8.4%።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts