በኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ፤አሰልጣኞች እና ባለሙያዎች የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠና ተሰጠ ::

0 Comments

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ “በጋራ እንገንባ / Together We Build!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኢንተርፕሪነርሽፕ ሳምንት አስመልክቶ የኢንተርፕረነርሺፕ ምክረ ሃሳብ መድረክ ( Entrepreneurship Dialogue) እና ስልጠናበኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ፤አሰልጣኞች

ለሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ሴት ተማሪዎችን የኢንተርፕረነርሺፕ ሥልጠና ተሰጠ።

0 Comments

ለሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ሴት ተማሪዎችን የኢንተርፕረነርሺፕ ሥልጠና ተሰጠ።//////////////////////////////////////////////////በኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) እና ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ትብብር ዓለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንትን በማስመልከት ህዳር 02 እና 03 /2018 ዓ/ም

በኢንቨስትመንት 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና መዳሊያ ተሸላሚ በመሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ።

0 Comments

ይህ ውጤት የሰራተኛው ነው ከልብ አመሰግናለሁ ።በጋሞ ዞን ደረጃ  በአገልግሎት(ሳታ ኮሌጅ )እና በማኑፋክቸሪንግ  ኢንዱስትሪ (ሸማ ፓርክ)በኢንቨስትመንት 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና መዳሊያ ተሸላሚ በመሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ።በቅርቡ በክልሉ ደረጃ ይጠብቁ ።ይህ ውጤት የአመራር እና ባለሙያዎች