15 September, 2025
0 Comments
1 category
ጥናትና ምርምር ስራዎች ሸልፍ ላይ ከመቀመጥ ባሻገር የተመራማሪዎችን ልፋትና ጥረት ፣ግዜ ፤ገንዘብ ፤ጉልበት ሞራላቸው ጭምር ከተጠበቀ ስራዎቻቸው ከአገር አልፈው ለአከባቢው ማህበረሰብ የጎላ በመሆኑ ትኩረት ይሻል ።ለተመራማሪዎች ለፈጠራና ችግርን ለሚፈቱ ሙያዎች ቅድሚያ በመስጠት ማበረታቻ ይገባቸዋል ።
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ጥናትና ምርምር
በማድረግ ማህበረሰብ አገልግሎት በአረንጓዴ ልማትና ጥበቃ፤በስልጠና ፤በማማከር ፣በስኮላርሽፕ ፤በስፖንሰርሺፕ ፣በደም ልገሳ፤ቤት በማደስ፣በምገባ፣በበዓል ስጦታ ፣የመንግስት ጥሪ በገንዘብ እና በቁሳቁስ በመለገስ ፤ወዘተ ከፍተኛ በጄት በመያዝ ተልኮውን እየተወጣ ያሌ ኮሌጅ ነው።
Category: Uncategorized