በኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ፤አሰልጣኞች እና ባለሙያዎች የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠና ተሰጠ ::
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ “በጋራ እንገንባ / Together We Build!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኢንተርፕሪነርሽፕ ሳምንት አስመልክቶ የኢንተርፕረነርሺፕ ምክረ ሃሳብ መድረክ ( Entrepreneurship Dialogue) እና ስልጠናበኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ፤አሰልጣኞች