ሳታ ኢንተርናሽናል አካዳሚ በከፍተኛ ወጭ የተገነባውን መስከረም 3,2018 ዓ.ምአስመርቋል፡፡
በዘመናዊ የተደራጀው ሳታ ኢንተርናሽናል አካዳሚ ነገ በደማቅ ስነስርዓት ያስመርቃል ።ታዲያ የሳታ ሰራተኞች የሆኑ ልጅ ያላቸው ምርጥ ጨዋታ ስላላቸው ይዘው ይምጡ ። ልጆቹን ያዝናሉ።ዕድሜ ከ3_7 ዓመት ብቻ ህጻናት
በዘመናዊ የተደራጀው ሳታ ኢንተርናሽናል አካዳሚ ነገ በደማቅ ስነስርዓት ያስመርቃል ።ታዲያ የሳታ ሰራተኞች የሆኑ ልጅ ያላቸው ምርጥ ጨዋታ ስላላቸው ይዘው ይምጡ ። ልጆቹን ያዝናሉ።ዕድሜ ከ3_7 ዓመት ብቻ ህጻናት
1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም፣ 📌 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። 👉ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ያለፉት 8.4% ነው። 📌 120 ተማሪዎች ለመኮረጅ ሲሞክሩ ተይዘው ውጤታቸው ተሰርዟል፣ 📌 በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሺን ዩንቨርስቲ ላይ መሪነት ከካናዳ የትምህርት ስርዓት ጋር በማሳከር አባታዊ ምክር ጭምር ለሳታ ኮሌጅ አመራሮች ስያስተምሩ የነበሩ ዶክተር ፍቅረ ነፍስ በገነት ትርፉ ።
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ከትምህርት ሚኒስትር በተሰጠን ተልዕኮ አንዱ እንደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጥናትና ምርምር ፤ማህበረሰብ አገልግሎት ፤ቴክኖሎጂ ሽግግር አንዱ መሆኑ ይታወቃል ። ኮሌጁ በነደፈው ስትራቴጂ መሰረት የትኩረት መስኮች (Thematic Areas) በትምህርት ክፍሎች
የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ከ2012 ዓ.ም ጀምረው እየተወዳደረ ያለ ቢሆንም ክለቡ በዘንድሮው ውድድር ዘመን የሁሉም ድጋፍ ይሻል ። ክለቡ የጋሞ ባህል ፣ጥበብ ሥራዎች ፤የቱሪስት መስቦቿን፤የግጭት አፈታት ለክልል አልፎ በሀገርና
የ 2016 ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት በማድረግ የሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ እና አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ መምህራን የወዳጅነት ጨዋታ እየተጫወቱ ሲሆን ለሁለቱም መልካም ውጤት እየተመኘን ኮሌጁም በቅርቡ የራሱን ክለብ ያቋቁማል ።
ሳታ ተክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ የ100 ሺህ ብር አክሲዮን ግዥ ፈጽሟል። የኮሌጁ ፕረዚዳንት አቶ አለማየሁ ካሳ በጋሞ ዞንና መላ ሃገሪቱ የስራ እድል ፈጠራ እና ለሃገር እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ሊያበረክት ምስረታ ላይ ለሚገኘው
ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በአከባቢውና በሀገር ደረጃ ከሚገኙ አምራችና አገልግሎት ሰጪ የመንግሥትና የግል እንዱስትሪዎችና ተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ጥቅም በሚያስገኙ የሥራ ስምምነቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ ገልጿል። አቶ ባዩ ታየ የኮሌጁ እንዱስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሲሆኑ
አርባምንጭ፡ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም (አርባምንጭ ከተማ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን) በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲያራ ባስኑር አርባምንጭ ላይ ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በመገኘት ዋና ግቢውንና ጋሮ ካምፓስ ያለውን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። ሳታ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በጋሞ ዞን
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በወ/ሮ አለሚቱ አሰፋ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቀ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል።