ABOUT US

SATA Technology & Business College is a pioneer private academic institution in Ethiopia and the region. At Sata Technology & Business College, we provide a premier, student-centered educational experience to all students. Our programs prepare students for the right jobs with the right skills, knowledge and attitude required. They also help students develop the critical thinking, teamwork skills, and effective communication abilities that employers increasingly demand from employees. Our College provides opportunities and inspires students to achieve their goals through all its activities.
READ MORE >>NEWS
በኢንቨስትመንትኛ በመውጣት የዋንጫ እና መዳሊያ ተሸላሚ በመሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ።
ይህ ውጤት የሰራተኛው ነው ከልብ አመሰግናለሁ ።በጋሞ ዞን ደረጃ በአገልግሎት(ሳታ ኮሌጅ )እና በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ (ሸማ ፓርክ)በኢንቨስትመንት 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና መዳሊያ ተሸላሚ በመሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ።በቅርቡ በክልሉ ደረጃ ይጠብቁ...
በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲያራ ባስኑር ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅን ጎበኙ
አርባምንጭ፡ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም (አርባምንጭ ከተማ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን) በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አልቡሲያራ ባስኑር አርባምንጭ ላይ ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በመገኘት ዋና ግቢውንና ጋሮ ካምፓስ ያለውን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። ሳታ ቢዝነስ...
በተለያየ ጊዜ በሳታ ቴክኖሎጂ እና ብዝነስ ኮሌጅ የተመረቁ ተማሪዎች ዝርዝር መረጃ
NO, GC YEAR DEPARTMENT PROGRAM MALE FEMAIL TOTAL 1 2014 G.C Management EXTENSION 20 19 39 Accounting and fiancé EXTENSION 28 38 66 Information technology EXTENSION 12...
ሳታ ኢንተርናሽናል አካዳሚ በከፍተኛ ወጭ የተገነባውን መስከረም 3ዓ.ምአስመርቋል፡፡
በዘመናዊ የተደራጀው ሳታ ኢንተርናሽናል አካዳሚ ነገ በደማቅ ስነስርዓት ያስመርቃል ።ታዲያ የሳታ ሰራተኞች የሆኑ ልጅ ያላቸው ምርጥ ጨዋታ ስላላቸው ይዘው ይምጡ ። ልጆቹን ያዝናሉ።ዕድሜ ከ3_7 ዓመት ብቻ ህጻናት...
ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ ከተለያዩ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ የመንግሥትና የግል እንዱ
ሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ በአከባቢውና በሀገር ደረጃ ከሚገኙ አምራችና አገልግሎት ሰጪ የመንግሥትና የግል እንዱስትሪዎችና ተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ጥቅም በሚያስገኙ የሥራ ስምምነቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ ገልጿል። አቶ ባዩ ታየ የኮሌጁ እንዱስትሪ ትስስርና...
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በወ/ሮ አለሚቱ አሰፋ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቀ ሐዘን
ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በወ/ሮ አለሚቱ አሰፋ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቀ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል።...
ሳታ ተክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ ሺህ ብር አክሲዮን ግዢ ፈጸ
ሳታ ተክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የሠላም አነስተኛ ፋይናንስ የ100 ሺህ ብር አክሲዮን ግዥ ፈጽሟል። የኮሌጁ ፕረዚዳንት አቶ አለማየሁ ካሳ በጋሞ ዞንና መላ ሃገሪቱ የስራ እድል ፈጠራ እና ለሃገር እድገት ትልቅ...
ለሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ሴት ተማሪዎችን የኢንተርፕረነርሺፕ
ለሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ሴት ተማሪዎችን የኢንተርፕረነርሺፕ ሥልጠና ተሰጠ።//////////////////////////////////////////////////በኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) እና ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ትብብር ዓለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንትን በማስመልከት ህዳር...






































